ለምርምር የሚጠቅሙ የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላትን ማወቅ
ለምርምር የሚጠቅሙ የአማርኛና የእንግሊዝኛ አቻ ቃላትን ማወቅ የመጻፍና የማንበብ አቅማችንን ከፍ ከማድረጉም በላይ ጽሁፋችን በአንባቢወች ታምኖ ተቀባይነትን እንዲያገኝ ይረዳናል።
English | አማርኛ |
College | መካነ ትምህርት |
University | መካነ አምሮ |
Lecture | ትምህርተ ጉባኤ |
Dean | ሊቀ ጉባኤ |
Lecturer | መምህረ ጉባኤ |
Lecturer | መምህረ ጉባኤ |
Bureau | መስሪያ ቤት |
Bank | ቤተ ንዋይ |
Civil Service | ሰላማዊ አገልግሎት |
Custom | ኬላ |
Computer | መቀመሪያ |
Degree | ማዕረግ |
Minster | ምሉክ |
Mass Media | ምህዋረ ዜና |
Photograph | ምስል |
Radio | ንፈሰ ድምፅ |
Police | የህግ ዘበኛ |
Internet | የህዋ አውታር |
Internet | ዓለማቀፍ መረብ |
Lauret | አምበል፣ ተሸላሚ የቅኔ |
Doctor | ሊቅ ሊቀ ማምእራን |
Embassy | የእንደራሲ ፅ/ቤት |
Diplomat | መልክተኞች |
Economic | ስነ ብዕል |
Hawala | ምህዋረ ንዋይ |
Salon | እንግዳ መቀበያ |
Tourism | ስነ ህዋፄ/ሺርሺር |
scan | ምክታብ ማሰስ |
Presisdent | ሊቀ ሀገር/የሃገር መሪ |
Telecommunication | ምህዋረ ቃል/ንግ ግር |
Visa | ይለፍ ፍቃድ |
Passport | ኬላ ማለፊያ |