ተአምራዊው የአማራ ታሪክ ከፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ጋር አጭር ቆይታ
ተአምራዊው የአማራ ታሪክ ከፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ጋር አጭር ቆይታ::
ብትመርም ዋጥ አድርጓት ይነበብ
ጠያቂ : የጥንት አማራዎች መኖሪያ የት ነበር ?
ፐሮፌሰር : የጥንት አማራዎች የዮቶር ልጆች ናቸው ።
ዮቶር የዛሬ 5000 ዓመት ቤጌምድር የሚኖር በግ
አርቢ ነው ። ለንግድ እና ለተለያዩ ተግባራት ወደባህሩ
በመጠጋት መንግሥታቸውን መሠረቱ ። ይህም የደ
አማት (ዘ አማራ) መንግሥት ነው ።
የመጀመሪያውንጉሣቸውም አክናሁስ ይባላል ። የግዛታቸው ድንበር
እጅግ ሰፊ እየሆነ ሲመጣ የንጉሱ መጠሪያ ‘የአገር
ሹም ‘ (አግ ሹም ፣ አክ ሹም በጊዜ ሂደት አክሱም )
ይባል ነበር ። ንጉሱ በዚህ ስም መጠራት የጀመሩት
ክርስቶስ ሊወለድ 500 ዓመት ሲቀረው ነው ። ስለዚህ
ከ ሰሜን ቀይባሕር እስከ በናዲር (የአሁኑ ሞቃዲሾ )
የእነሱ ግዛት እንደነበር የታወቀ ነው ።
ጠያቂ : የ አሁኖቹ ትግሬዎች ታዲያ ከየት መጡ?
ፕሮፌሰር : ምን ሆነ መሰለህ (ፈገግ ብለው እያሰቡ )፤
እነዚህ የጥንት አማራ ነገሥታት አክሱም ላይ ሆነው
ጠንካራ ንግድ ከፋርሶች እና ከጥንት ቻይናዎች ጋር
መሠረቱ ።በዚህም ምክንያት ከፍተኛ ሃብት ተፈጠረ ።
በአካባቢው ለሚሰሩ ግንባታዎች ፣ ለቀን ሠራተኝነት ፣
እና የቤት ውስጥ ታዛዥ እና አገልጋይ ለመሆን
ከተለያዩ ሐገራት ሰዎች ይመጡ ነበር ። ዋናው
መምጫቸው ደግሞ ከሰሜን የመን ነበር ። እነዚህ
ከተለያየ ቦታ መጥተው አክሱም የተለያዩ የቀን ሥራ
የሚሰሩት በሙሉ የአገሬው ሰው የሚጠራቸው ‘ ትግሬ’
እያለ ነበር ። ያን ጊዜ ትግሬ የብሔር ስም ሳይሆን
የስራ ስም ነው ። ያኔ ትግሬ ማለት አገልጋይ ማለት
ነበር ።
ጠያቂ : የሚገርም ነው ። ፕሮፌሰር ለዚህ ለተናገሩት
ነገር ምን ማስረጃ አለዎት
ፕሮፌሰር : ይህ ታሪክ በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ
የተደረሰበት ነው ። ለምሳሌ ልንገርህ
1, አብዛሃኛው ትግሬዎች የግንበኝነት ሥራ
መዋደዳቸው ፣
2, አክሱም ላይ ባሉት ሐውልቶች እና ቤተመንግስታት
ትግሬነትን የሚያሳይ ምንም አይነት የፅሁፍም ሆነ
የቅርጻቅርጽ መረጃ አለመኖሩ ፣
3, ያኔ ምግብ በመሶብወርቅ ለአሰሪዎቻቸዉ አቅርበው
ክዳኑን ይዘው ወደ ማጀት ሲመለሱ በአሁኑ ጭፈራቸው
ላይ መንፀባረቁ ፤ ይሄውም የ መሶበወርቅ ክዳን ይዞ
በአንድ እግር እየዘለሉ መጨፈር ፣
4, ከነሱ በፊት በመጡት 12000 ፈላሾች
በመገፋታቸዉ አክሱም ላይ ብቻ መወሰናቸው ፣
5, ከሰሜን የመን ይዘውት የመጡት ሳባዊ ቛንቛ
በግዕዝ ተፅዕኖ ምክንያት የአገልጋዮቸ ቛንቛ ወይም
አሁን ትግርኛ መፈጠሩ ፣
6, ትግሬ የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አገልጋይ ማለት መሆኑ እና
ጠያቂ : ስለዚህ የትግሬዎች ወደ አክሹም መምጣት
ልክ አሁን ወደ አረብ ሀገር ለሥራ እንደመሄድ ያለ ነው
ፕሮፌሰር?
ፕሮፌሰር : አዎ ልክ እንደዛ ነው ። እንደውም ከዛ
ይበልጣል ። ልክ በDV አሜሪካ በመሄዳቸው
እንደሚደሰቱ ሰዎች እንደማለት ነበር ።
ጠያቂ : ታዲያ ምን ተፈጥሮ ነው አማራዎች ከ
አክሱም የጠፉት?
ፕሮፌሰር : እየውልህ ፤…..ያን ሰፊ ግዛት በጥሩ ሁኔታ
ለማስተዳደር ሲሉ አንዱ አክሱም ላይ አንዱ ደግሞ
ኤረር ላይ ነገሡ ይህም በ400 ዓም ነበር ። ኤረር
ማለት የአሁኗ አዲስ አበባ ዙሪያ ማለት ነው ።
ክርስትና እውቅና ያለው ሃይማኖት በመሆኑ የተበሳጩት
ፈላሻዎች ጥሩ ቀን ይጠብቁ ነበር ይህንንም በ900
ዓም አገኙት ። በበቂ ሁኔታ ያልተዘጋጀዉን የአክሱሙን
መንግሥት አሸነፉት ፤ የ ኤረሩን መንግሥት ለመውጋት
ወደዚያው ዘመቱ ። ግን ፈላሾቹ መርሀቤቴ በተደረገው
ጦርነት አለቁ ።
ከ40 ዓመት ጦርነት በሗላ ፈላሾች
ውድመት ብቻ አተረፉ ። ተሰደው የመጡት የ አክሱም
አማራ ነገሥታትም እዚያው ኤረር ሆነው ቦታውን
ማስተዳድር ቀጠሉ ። ገሚሶቹም ላስታ ላይ
አስተዳዳሪዎች ሆኑ ።
ጠያቂ : ታዲያ ለምን እውነቱን አታስተምሩንም
ፕሮፌሰር : የዝምታው ምክንያት ሌሎች የ አማራ
ምሁራን ናቸው ። ዝምብለዉ ‘ ሰላም ያደፈርሳል ‘
ይላሉ ። ይህ ግን እውነተኛ ታሪክ ነው ። በሐሰት
የሚፈጠር ሰላም ዘላቂ አይደለም ።
ጠያቂ : አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር ።
ፕሮፌሰር : እኔም አመሰግናለሁ ።
(ካይማር ሠርፀድንግል
በይበልጥ ለመረዳት ከታች ያለዉን መገናኛ ይጠቁሙ