በዘራቸው ምክንያት በስራ አስፈጻው ትህዛዝ
በዘራቸው ምክንያት በስራ አስፈጻው ትህዛዝ 7 የቤተሰብ አባላት ተፈናቀሉ!!
FEBRUARY 7, 2016 LEAVE A COMMENT
በቂርቆስ ከተማ 7 የቤተሰብ አባላት የአማራ ብሔር ናችው በማለት በዘራቸው ምክንያት በክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ትህዛዝ ከየካቲት16/2007 ጀምሮ ከቤታቸው እንደተፈናቀሉና ኦሬጅና ማስረጃቸውን በማጥፋት የሀሰት ሰነድ ብማዘጋጅት ከተጠያቁነት ነጻ ለመሆን በሀሰት እንደተወነጀሉና ተደጋጋሚ የማስፈራሪያ ዛቻ እንደሚደርሳቸው ፣ፍትህ ምኒስትሩ አቶ ጌታቸው ድረስ ሄደው ቢያናግሩም ምኒስትሩ አቶ ተወልደ አይናቸውን ማየት እንደማይፈልግ ገልጸው ጉዳያቸው ህዝብ ጆሮ እንዲደርስ እና እያደረሰባቸው ያለው ዘርን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆም አቤቱታቸውን ገልጸዋል።በአሁኑ ሰዓት እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን ተጠልለው ይገኛሉ።