ከፌስ ቡክ ላይ ያገኘሁት አሳዛኙ ታሪከ

በትግራይ፣ ኤርትራና ሱዳን ጥምር የግድያ እስኳድ የሞት አውድማ የተደረገችው ጎንደር

አምደጽዮን ዘ ተጉለት

“የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባርና የኤርትራ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ስልጣን በጨበጡ ዋዜማ በሱዳን አየር ሃይል እየታገዙ ቀብጢያና ዳንሻ በተባሉ ለም የወልቃይት(ሰሜን ጎንደር) አውራጃዎች የሚኖሩ ህዝቦች ላይ ጥምር ወታደራዊ ዘመቻ በመክፈት በህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጥፋት አድርሰዋል:: የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ህጻን፣ ሴት፣ አዛውንት ሳይባል ያለ ልዩነት በገፍ እንዲጨፈጨፉ ተደርጓል:: ወደ መሃል ጎንደር በመሸሽ የወራሪዎቹን ጭፍጨፋ ለግዜው ያመለጡ ሰዎችም በሙሉ ከበባ ተደርጎባቸው በአረመኔያዊነት ተረሽነዋል:: በጎንደር ከተማ ይኖሩ የነበሩ የሟች ወልቃይቴዎች ዘመዶች ሳይቀሩ ታድነው እየተያዙ ወደ ወልቃይት ተወስደው በአደባባይ እንዲረሸኑ ተደርጓል:: በሺዎች የሚቆጠሩ ሃገር አውል ሽማግሌዎችና የተከበሩ እውቅ ሰዎች እንዲሁ በአደባባይ ተረሽነዋል::”
(የጎንደር ልማትና ትብብር ማህበር ሰኔ 7 ቀን 1984 ዓ. ም. የመሬት ነጠቃን አስመልክቶ ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል ከጻፈው የአቤቱታ ደብዳቤ የተወሰደ::)

በዚህ መልኩ የጀመረው የሰሜን ጎንደር አማራ እልቂት የትግሬ ህዝብ አካባቢውን በሃይል ወርሮ ከያዘም በኋላ ተባብሶ ቀጥሎ በአውራጃው ሰፍሮ የቀረው አማራ ቤት በዘመቻ ከነንብረቱ እሳት እንዲለቀቅበት ተደረገ:: የሰው ልጅ የኋሊት ተጠፍንጎ “አማራ ሰው አይለም” የሚል መፈክር እየወረደ ከነህይወቱ በእሳት ነደደ:: ወጣት ወንዶች ቤት ለቤት እየታደኑ ገሚሱ ሲረሸኑ ገሚሱ በትግሬ የሚገኙ የማሰቃያ ዋሻዎች ውስጥ ተወረወሩ፣ ገሚሱ ደግሞ ደብዛቸው ጠፋ:: እስከ አፍንጫው ታጥቆ ተከዜን በመሻገር ጎንደርን የወረረው የትግሬ ህዝብ በሃገሩ የወንድ ዘር እስኪጠፋ ድረስ በወልቃይት አማራ ላይ ዘመተበት::

በግዜው በወልቃይት “የእህት ልጅ እንጂ የወንድም ልጅ አለኝ አይባልም” የሚለው አባባል የተነገረበት በዚሁ የወልቃይት ጎበዝ እልቂት መነሻነት ነበር:: በትግሬ ፋሺስቶች የዘር ማጥፋት ስሌት መሰረት ልጃገረዶች የወር አበባቸው በቁጥጥር ውስጥ እየገባ በትግሬ ኮርማ እንዲደፈሩና ከትግሬ እንዲጸንሱ የተደረገበት ነውር ጭምር በዚህ ህዝብ ላይ በስፋት ተፈጽሟል:: ሴቶች ባሎቻቸው ፊት በትግሬ ታጣቂዎች ተደፍረው እንዲገደሉ ተደርጓል:: ወንዶች ሚስቶቻቸው ፊት የመራቢያ አካላቸው እየተቀጠቀጠ ዘራቸውን እንዳይተኩ ተደርገዋል:: በሃገሬው ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ አክብሮትና ተሰሚነት የነበራቸው ታላላቅ የሃገር ሽማግሌዎች ከያሉበት እየታደኑ ከመኝታቸው ላይ ተጎትተው ተወስደው ቤተሰቦቻቸውና መንደርተኞቻቸው ፊት እርቃናቸውን በአደባባይ ተሰቅለዋል::

የአማራ አባቶችና እናቶች ሬሳ በየጎዳናው በመኪናና በአህያ ተጎትቷል:: እጅና እግራቸው በካራ ተቆርጦና አይናቸው በጉጠት ተጎልጉሎ በረሃ ላይ የተጣሉ አማሮች በሲቃና በጣር ድምጽ ውሃ እየለመኑ ቃትተው ሲሞቱ የሚመለከቱ የትግሬ ታጣቂዎች ዙሪያ ከበው ጮቤ ይረግጡ ነበር:: የሱዳን የጦር ጀቶች ከላይ ከሚያዘንቡባቸው እሳት ይሸሹ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ አማሮች በታጠቁ ትግሬዎች ከበባ ተደርጎባቸው በፈንጂ፣ በላውንቸርና በአውቶማቲክ ጠብመንጃ እየተደበደቡ ተነባብረው ሲወድቁ፣ እናት አራስ ልጇን በደረቷ ታቅፋ ለጥይት ጀርባዋን እንደሰጠች በባሩድ ተበሳስታ በግንባሯ ስትደፋ፣ ነብስ የያዛቸው ህጻናት አካላቸው በእሳት እንደችቦ እየነደደና ቆዳቸው ከላያቸው ላይ ተገፍፎ እየወደቀ ሲሯሯጡ የሻቢያ ታንኮች ቁስለኞችንና አቅመ ደካማ አዛውንትን እየጨፈለቁ ይገድሉ ነበር:: በወቅቱ በትግራይ፣ ኤርትራና ሱዳን ጥምር የግድያ እስኳድ የሞት አውድማ የተደረገችው ወልቃይት በደም ጎርፍ ታጠበች::

የወራሪዎቹን ጥቃት ተደራጅተው ለመከላከል ሲሞክሩ የተያዙ አማሮች የገዛ መቃብራቸውን በጠራራ ጸሃይ እንዲቆፍሩ እየተደረገ በጅምላ በመትረየስ ተረሽነዋል:: የወልቃይት የተንጣለሉ ለም መስኮች እንደ ገበጣ ሳህን በየቦታው ተምሰው በየአቅጣጫው በገፍ ይጨፈጨፉ ለነበሩ አማሮች የጅምላ መቃብር ተደረጉ:: ዛሬ የወልቃይት አማራ ወዴት አለ? ኩሩውና የሃገር መከታው የወልቃይት ህዝብ አንደበት ሊገልጸው የማይችለውን በደልና መከራ በትግራይ ህዝብ እንዲቀበል ተገድዶ ከምድረ ገጽ ዘሩ ጠፍቶ ቤዛ የሆነ ህዝብ ነው:: ይህ የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ደራሽ ህዝብ የወገን ያለህ ጩኸቱ ቀርቶ ሞቱ እንኳን ሳይሰማለት በከፍተኛ ትጥቅ በተደራጀው የትግራይ ህዝብ ለአመታት ተከብቦና ታፍኖ፣ ተጨፍጭፎና ተመንጥሮ ዘሩ እንዲጸዳ ተደርጓል:: ይህን ስንል የአሃዙን ግዝፈት እንድትረዱት ያህል ዛሬ በአካባቢው ያለውን የህዝብ ስብጥር ከትግሬ ወረራ አስቀድሞ ከነበረው ጋር ያለውን ልዩነት እንመልከት:: ከትግሬ ወረራ ቀደም ብሎ በወልቃይት ይኖር ከነበረው ህዝብ ውስጥ 99.8% የሚሆነው ሃገሬው ወልቃይቴ የነበረ ሲሆን ዛሬ ላይ ግን ካጠቃላይ የወልቃይት ነዋሪ 99.9% ያህሉ ወራሪ ትግሬ ነው:: (የኢትዮጵያ ማእከላዊ እስታትስቲክስ ቢሮን የ 2007 እ. ኤ. አ. የህዝብ ቆጠራ ውጤት ሪፖርትን ይመልከቱ)

ዛሬ የጎንደር ክፍለ ሃገር ሲሶው ከነባር የአማራ ሰፋሪዎቹ ጸድቶ በምትኩ ከስምንት መቶ ሺህ እስከ አንድ ሚሊዮን የሚቆጠር እስከ አፍንጫው የታጠቀ ህዝብ ደረጃ በደረጃ ከትግራይ ተንቀሳቅሶ በሃይል ሰፍሮበት ከሰሊጥና ሌሎች የአዝእርት ምርቶች በአመት እስከ 200 ሚሊዮን ዶላር እያጋበሰበት ይገኛል:: በዚህ ከጎንደር በሃይል ተቆርሶ ወደ ትግራይ በተጠቃለለው ለም መሬት ላይ በወረራ ሰፍረው እየከበሩ የሚገኙ የትግራይ ኢንቨስተሮች በ 2000 ዓ. ም. ብቻ ከዘጠና ሺህ ቶን በላይ ሰሊጥ ለውጭ ገበያ በመላክ 121.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለመሰብሰብ ችለዋል::(ለዝርዝሩ የትግራይ ክልላዊ መንግስት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ፤ 2003-2007 ን ይመልከቱ):: እስቲ ዝቅ ብለን ደግሞ ይህ በትግሬ ወራሪ ቅኝ ገዢዎች ከአማራው የተነጠቀውን መሬት ከፍተኛ ለምነትና ሃብት ያስረዳልን ዘንድ አንድ መረጃ ጠቅሰን እንመልከት፥

“የሁመራ፣ አብደራፊና መተማ አካባቢዎች በአመት ከ 1.2 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰሊጥ፣ ከ 2.5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ገብስ እና ከግማሽ ሚሊዮን ኩንታል በላይ በቆሎ ያመርቱ ነበር:: ይህ አካባቢ በጥጥ ምርትም ከአዋሽ ሸለቆ ለጥቆ በሃገሪቱ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ነበር:: አካባቢው ለ 190,000 በግብርናና አገልግሎት መስጫ ሴክተሮች በቋሚነት ለተቀጠሩ ዜጎች እንዲሁም 300,000 ግዜያዊ የጉልበት ሰራተኞች የስራ እድልን የፈጠረ ነበር:: በ 1960ዎቹ አጋማሽ አካባቢው በአጨዳ ወቅት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ላላቸው ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚመጡ የጉልበት ሰራተኞች የስራ ምንጭ በመሆን አገልግሏል:: በአንድ ወቅት ከ 2500 በላይ ትራክተሮች በአካባቢው የእርሻ ስራን ያግዙ እንደነበር ይታመናል:: የአካባቢው አጠቃላይ ካፒታልም 500 ሚሊዮን ብር(በግዜው 250 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ማለት ነው) አካባቢ የሚገመት ነበር::”
(ልሳነ ጎንደር- በጎንደር ልማትና ትብብር ማህበር የሚታተም፤ ሚያዚያ 1984)

በዚህ ነው እንግዲህ ትግሬ ምራቁን የዋጠበትና ያላንዳች ይሉኝታ በምእራባዊያን አሳዳሪዎቹ እረዳትነት በዘመናት አጉራሹና የችግር ግዜ ደራሹ የጎንደር ህዝብ ላይ የጥፋት ሰይፉን በመምዘዝ በፍጹም የጠላትነት ስሜትና ኢ-ሰብአዊነት የተነሳው:: በአስር ሺዎች የሚቆጠር የትግሬ ህዝብ ደግሞ ከመሬቱ ሳይንቀሳቀስ መቀሌና አድዋ ተቀምጦ በጎንደር የመሬት ባለቤት እየተደረገ ነባሩን አማራ የገዛ መሬቱን እያከራየው የግፎች ግፍ እየፈጸመበት በድሎት ያለ ሃሳብ ይኖራል::

የወያኔ ባለስልጣን ሆኖ በወልቃይት ከአስርና ሃያ ገበሬ የተነጠቀ የሰፋፊ እርሻ ባለቤት ያልተደረገ የለም ለማለት ያስደፍራል:: ከትግራይ ህዝብ ውስጥ ሲሶው ተከዜን ተሻግሮ ወንድሜ የሚለውንና ለዘመናት የረሃብ ዱላው የነበረውን የወልቃይት አማራ ከአባቶቹ እርስት በመሳሪያ ሃይል አፈናቅሎና ጨፍጭፎ በማጽዳት በኢትዮጵያ ምድር አቻ የማይገኝለት አንጡራ ሃብት ጌታ ከሆነ በኋላ በዘመነ ወያኔ ስለ ትግሬ አብሮ መቸገርና መበደል መወራቱ ለሰሚው ግራ ነው:: በአማራ ህጻናትና ሴቶች ሬሳ ላይ እየተረማመደ በወረረው ግዛት ውስጥ በተትረፈረፈ ሃብት ላይ ተቀምጦ የደም እንጀራ እየጠገበ የትግሬ ህዝብ አልተጠቀመም መባሉ ድርጊቱ ወደ ፊት በማህበረሰቡ ላይ የሚያስከትለውን ሁለንተናዊ ኪሳራ ለማመላከት ከሆነ በጣም እውነትነት አለው:: ምክንያቱም ስለነጻነቱና ስለክብሩ አስር ግዜ እየተነሳ ለመሞት ዝግጁ የሆነ የነጻነት ተምሳሌት ነገድ የአጥንት ፍላጭ፣ የስጋ ቁራጭ የሆነውን ወልቃይቴ ጨፍጭፈንና አጥፍተን በፈጠርነው ገነት(Utopia) ለዘላለም በሰላምና በተድላ እንኖራለን ማለት ዘበት ነውና አዎ የትግሬ ህዝብ ከቶ አልተጠቀመም::

የትግሬ ህዝብ በዚህ ይቅር የማይሉት ፋሺስታዊ የውንብድና ስራ ያተረፈው ብቸኛው ነገር ቢኖር የዘላለም ጠላት ነው:: ይህ በደል የ 2 ሚሊዮን የህወሃት ደጋፊና ቀጥተኛ ተጠቃሚ ትግሬ በደል ነው፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የትግሬ ጦር በደል ነው፤ የአንድ ሚሊዮን የትግሬ ወራሪና ጨፍጫፊ ህዝብ በደል ነው፤ የወያኔ ትግሬ መንግስትና በመንግስት ቢሮክራሲ ውስጥ ከላይ እስከ ታች የተሰገሰገው ትግሬ በደል ነው፤ ይህ ትውልድ የማይዘነጋው በደል የትግሬ ህዝብ በደል ነው:: እንዲህ ያለው ግፍ በኢትዮጵያዊ ወገኑ ላይ ሲፈጸም ኢትዮጵያዊነትን የሚያጎድፍ ጸያፍ ወንጀል ተባባሪ አልሆንም የሚል አንድ ትግሬ ጠፍቶ መላው የትግሬ ህዝብ የወያኔ የጦርነት ግዳይ በሆነው የጎንደር መሬት ላይ በወረራ ለመስፈር ሲሽቀዳደም የተስተዋለበትን ውንብድና ታሪክ መዝግቦታል::

ዛሬ አማራው የገጠመው ታላቅ ፈተና ገዢዎቹ በመልክ የሚመስሉት ሰዎች ስለሆኑ እንደ ወገኑ እየቆጠራቸው ስቃዩን ሊያረዝም ጥፋቱንም ሊያፋጥን መገደዱ ነው:: አማራው በህልውናችን ላይ የተደቀነው ታላቅ መከራ እንደ ህዝብ በደመኛ ጠላትነት ከፈረጁን፣ በመልክ ቢመስሉንም በመንፈስ ባዕድ የሆኑ የህልውናችንና የማንነታችን ጸር ወራሪ ፋሺስቶች ዘንድ የመጣ መሆኑን አልተረዳም:: የህዝባችን ትልቁ ችግር ይህ የወያኔ ትግሬዎችን እንደ ኢትዮጵያዊ የማየት አባዜ ነው:: ይህ የአማራው መታወር ሃገሩንና ህልውናውን ለመታደግ ባስቸኳይ ሊወስዳቸው ከሚገቡ አቋሞችና እርምጃዎች እያዘገየው ከፍተኛ መስዋእትነት እያስከፈለው ይገኛል::

ህዝባችን በገዢዎች ከተተረከለት ልብወለድ ውጪ የዛሬውን የትግሬዎች ናዚያዊ የጥላቻ ማንነት በሚገባ አልተረዳውም:: ከልጆቹ ገዳዮች ጋር በአንድ ማእድ ይቀርባል፣ ቤተ ክርስቲያን ይስማል፣ ቡና ይጣጣል፣ ይቀባበራል:: ትግሬዎች በጥላቻ ላይ የተመሰረተና እጅግ አደገኛ የሆነ መርዘኛ የጎሳ ብሄርተኝነት የወለደው የተጠቂነትና የበቀል ስነልቦና ተሸካሚዎች ናቸው:: ይህ የተጠቂነትና የበቀል ስነ ልቦናም ህሊናቸውን ፍጹም በማሳወር በድሎናል በሚሉት የአማራ ነገድ ላይ ማናቸውንም አይነት ኢ-ሰብዓዊና አረመኔያዊ ወንጀል ለመፈጸም አቅም ሆኗቸዋል:: ስለዚህ ጤነኛው ህብረተሰብ እንዴት? እና ለምን? ብሎ ጠይቆ ለመመለስ ፍጹም የሚቸገርባቸውን በሰው ልጅ ይፈጸማሉ ብሎ ቀርቶ ይታሰባሉ ብሎ የማይገምታቸውን ዘግናኝ ኢሰብአዊ ወንጀሎችን በአማራው ነገድ ላይ በስፋት ፈጽመዋል፣ እንዲፈጸም አበረታተዋል፣ ለመፈጸምም የስነልቦና ዝግጁነት አላቸው::

ወያኔ የትግሬ ተወላጆችን በትግሬ የበላይነት ፍልስፍና ሲያጠምቅ የአማራውን “አህያነትና” የኦሮሞን “ባሪያነት” በማስረዳትና በማሳመን ነው:: በቅርቡ በአሜሪካን ሃገር የሚኖር አንድ ትግሬ በስህተት አማራ ነው ብሎ ለፈረጀው ጋዜጠኛ አበበ ገላው “በደደቢት በረሃ እያለን አማራው አህያ ስለሆነ ያለ ርህራሄ ጨፍጭፈው እንባል ነበር” ሲል ዛቻ አዘል መልእክት የላከበትና የወያኔ ወራሪ ስርአት የቀድሞ ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ የትግሬዎች “ኦሮሞ ባሪያ ነው” የሚለው ጎሰኛ አመለካከት ዘወትር በጥምቀት በአል ላይ በትግሬዎችና በኦሮሞዎች መሃከል ለሚነሳው ደም አፋሳሽ ጸብ መነሻ ምክንያት እንደነበር አስመራ በነበሩበት ዘመን ማስተዋላቸውን ግለ ታሪካቸውን በጻፉበት ጽሁፍ ላይ ያሰፈሩት መረጃ ለዚህ ትልቅ ማሳያ ነው:: በዚህ መልኩ ፋሺስት ወያኔ የትግሬን ማንነት ለማግነን የሌሎች ማህበረሰቦችን ማንነት ማንቋሸሽ ብቻ ሳይሆን ሰብአዊ ፍጡርነታቸውንም ክዶ ቀን ላገነናቸው የትግሬ ብሄርተኞች እርድ አመቻችቷቸዋል::

በትግሬ “ወርቅ ዘርነት” ስብከትና በሌሎች ማህበረሰቦች ንቀትና ጥላቻ ህሊናው ታውሮ በደም የሰከረው የትግሬ አጋዚ የግድያ እስኳድ በኦሮሞና አማራ ደም ታጥራ በነጻነት ከዘለቀችው ትግራይ እየተወረወረ በፍጹም የደመኛ ጠላትነት ስሜት የነዚህን ማህበረሰቦች ጨቅላ ህጻናት ጭንቅላት በጠብመንጃ አረር እየበተነ የፈጀበት የትግሬን ህዝብ እትብት ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ የበጠሰ አደገኛና አረመኔያዊ እርምጃ ለዚህ አይነተኛ ማሳያና መርዘኛው የትግሬ ብሄርተኝነት እንዴት ኢትዮጵያዊነትንና የአማራን ህዝብ ጨርሶ ሳይበላ ወደ ኋላ ሊመለስ ከማይችልበት ደረጃ(point of no return) ላይ እንደደረሰ አመላካች ነው::

የፋሺስት ወያኔ ቡድን ትግሬዎችን አጋሜና አድዋ፣ ተምቤንና እንደርታ፣ ሃብታምና ደሃ፣ የተማረና ያልተማረ፣ ከተሜና ባላገር፣ በውጭ ያለና በሃገር ውስጥ ያለ ሳይል በአንድነት በዙሪያው ማሰለፍ የቻለው አማራ የተሰኘ የጋራ ጠላት በመፍጠር ነው:: ፋሺስት ወያኔ ትግሬን ብቻ ሳይሆን ሌሎች የጎሳ ብሄርተኞችን ጭምር በአማራ ጥላቻ ዙሪያ በተሳካ መልኩ ማሰባሰብ ችሏል:: የትግራይ ብሄርተኝነት ደመራ የሚነደው በጸረ አማራ ርዕዮተ አለም የማገዶ ግብአትነት ነው:: ዛሬ ትግሬዎች ጸረ አማራነት ሁለተኛው ተፈጥሯቸው ሆኗል:: የአማራ ጥላቻ በጎጥና በመንደር በመቧደን ይባሉ የነበሩትን የትግሬ አካባቢያዊ ባላባቶችና የተለያዩ የአንጃ አውራጃዎች ህዝቦችን አሰባስቧል፣ አቀራርቧል፣ አስተባብሯል፣ አፋቅሯል:: ለአንድ ትግሬ ጸረ አማራ የሆኑ ድርጊቶችን መፈጸምና መደገፍ “የጥሩ ትግራዋይነት” ማሳያ ሆኗል::

በምናብ እየተፈጠሩ ከድግግሞሽ የተነሳ እውነት ተደርገው የተያዙ የአማራን ጸረ-ትግሬነት የሚሰብኩ የትግሬ ልሂቃን ልብወለዶች የትግሬን ህዝብ ባጭሩ አማራ-በላ አድርገውታል:: የትግሬ ህዝብ የጸረ-አማራ ትግሉ ውጤታማነትን ተከትሎ መሪዎቹ በተከሉት የትግሬ አፓርታይድ ስርዓት ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በኢኮኖሚውና በፖለቲካ መስኩ ከፍተኛ ተጠቃሚ በመደረጉ የአማራን ነገድ ነጥሎ የማጥቃትና አመናምኖ የማዳከም ስልት የሚከተል ፖለቲካን አይነተኛ የጥቅምና የበላይነት ማስጠበቂያ መንገድ አድርጎ ገፍቶበታል:: የአማራው ነገድ ኮሎኒ(ቅኝ ግዛት) ናት የሚላትን የህልውናው መሰረት የሆነችውን ኢትዮጵያን እንደ ጠላት ንብረት መዝረፍና በሂደትም እንደ ሃገር ጠብቀው ያቆዩዋትን የማህበረሰብ፣ የስነልቦና፣ የታሪክና የሃይማኖት መሰረቶቿን በመናድ በፍርስራሿ የራሱን ጎጆ የመቀለስ የጫካ ትልሙን በፍጥነት እየተገበረ ይገኛል::

ፋሺስት ወያኔ የትግሬ አፓርታይድ ስርዓትን ህይወት በማራዘም ጺዮናዊት የትግራይ ሪፑብሊክን ግንባታ ለማሳለጥ በሚል የኢትዮጵያን አንድነት ከስሩ የሚነቅሉ የከፋፍለህ ግዛው በታኝ ፖሊሲዎችን ተግባራዊ በማድረግና ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ህዝብ የምንጋራቸውን ማናቸውንም የታሪክ፣ የባህል፣ የቋንቋ ትስስሮሽ በመበጣጠስ ብሄራዊ ህልውናችን እንዲናጋ፣ በመሃላችን ጥላቻና ያለመተማመን እንዲነግስ አድርጓል:: በዚህ መልኩ እንደ አንድ ሃገርና ህዝብ የመዝለቅ እድላችን የቆመበት ካዝማ በአሳዛኝ መልኩ ከግራም ከቀኝም ተገዝግዞ እንዲወድቅ ተደርጓል::

ይህን አይነት ጸረ ኢትዮጵያዊነትና ጸረ አማራነት በአካል የተመሰለበት የትግሬ ህዝብ የመፍጠር እንቅስቃሴ ደግሞ በዓጼ ዮሃንስ ውድቀት ማግስት በትግሬ መኳንንት ነጋሪት የተጎሰመበት ዘመቻ ነው:: ትግሬዎች ለአማራ ያላቸው የተንሸዋረረ አመለካከትና ገደብ የለሽ ጥላቻ “እንዲህ ካለው ህዝብ ጋር እስከ ዛሬስ እንዴት አብረን ልንኖር ቻልን?” የሚል ተገቢ ጥያቄን የሚያስነሳ ጭምር ነው:: የኢምፔሪያሊስቶች ቅጥረኛና እንደራሴ የሆነው የትግሬ ጎሳ ይህ ኢትዮጵያዊነትን አሳልፎ የመስጠት ባህሪው በውጭ ሃገር ሰዎች ዘንድ ጭምር “የአለም አቀፍ ጠላቶች አፍንጫ”(መግቢያ በር) የሚል ስም አትርፎለታል:: አማራን የማጥፋትና የመበቀል የረጅም ግዜ እቅድ የነበራቸው ታሪካዊ ጠላቶቻችን “የኢትዮጵያዊነት ደካማ ጎን” በመባል የሚታወቀውን የትግሬ ጎሳ ሁለንተናዊ ድጋፍ በመስጠት፣ በማደራጀትና በማስታጠቅ የአማራን ዘር ማጥፊያ፣ ኢትዮጵያን የባህር በርና ሰፊ ሰሜናዊ ግዛት ማሳጫ ብሎም ጨርሶ መበተኛ አይነተኛ መሳሪያ አድርገው በሚገባ ተጠቅመውበታል::

የትግሬ ጎሳ ጎጠኛና ጸረ ኢትዮጵያዊነት አመለካከቱን በመሃልና ደቡብ ኢትዮጵያዊ ማህበረሰቦች ዘንድ በመስበክ የበታኝ ፍልስፍና ካንሰሩን በማስፋፋት ኢትዮጵያዊነትን አፈራርሶ በፍርስራሹ የራሱን ጎጆ እየቀለሰ ይገኛል:: “በኢትዮጵያ ምድር የትግሬን የበላይነት የሚገዳደር ሃይል ከቶ ሊነሳ አይችልም” የሚል ቂላቂል ልበ ደንዳናነት ልብና ህሊና ገዝቶ ለእርቅና ካሳ ከመዘጋጀት ይልቅ የግፉን ካብ በእጅጉ እየቆለለው ብሶትና የቂም በቀል ስሜቱም በዚያው ልክ ተከማችቶ ለዘለቄታው አብሮ ለመኖር የሚቻልበትን እድል ፈጽሞ ሸርሽሮታል:: እንደ አሰፋ ነጋሽ አገላለጽ ዛሬ በትግሬና በኛ መሃል ትልቅ ግድግዳ ቆሟል:: መቀሌ ያቆሙት ሃውልት በመሃላችን የቆመው ግድግዳ ነው::

በኢትዮጵያ አንጡራ ሃብት በመላው ትግሬ ያቆሟቸው ልዩነትን የሚሰብኩ ሃውልቶች ኢትዮጵያዊነትን የሚወክሉ ማናቸውንም የታሪክ ምልክቶች ክፉኛ የሚጸየፍና አማራን አምርሮ የሚጠላ ትውልድ ያነጹባቸው ናቸው:: ይህ የህልውና ጠላታችን እንደኛው አይንና ጆሮ አለው፤ በእግሮቹ ይሮጣል፤ በአንደበቱ ይናገራል፤ ይበላል፣ ይጠጣል፤ የሰው መልክም አለው፣ ልቡና መንፈሱ ግን የሰው በላ(በላኤ ሰብእ) አውሬ ነው:: ውሸት እየማገ ጥላቻ ይተነፍሳል፤ ልቡን ቀዝቃዛ ጽልመት ወርሶታል::

ትግሬ ኢትዮጵያዊ ነበር ከተባለም ኢትዮጵያዊነቱን በሚሊዮኖች አማሮች ደም ታጥቦታል:: የትግሬ ህዝብ የሚቋምጥላትን ሰፋፊና ለም መሬት ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከአፋርና ከጎጃም ተነጥቆ ታክሎባት በኢትዮጵያ ህዝብ አንጡራ ሃብት የተገነባች “አባይ ትግራይ” የተሰኘች ወያኔያዊት “ጺዮንን” ነገ በወያኔ ፊት አውራሪነት እስኪወርስ ድረስ የሚያልባትን ኢትዮጵያ የተባለች ጥገት ላም ተገንጣይና ተስፋፊ ብሄራዊ ህልሙ እውን የሆነ እለት አርዷት ለመሄድ ብሄራዊ መግባባት እንዳለው በልበ ሙሉነት ይናገራል:: የትግሬ ህዝብ የወያኔ ናዚያዊ ጸረ-አማራ ስርዓት ዘብ ነው:: በእኛና በነጻነታችን መሃል የትግሬ ህዝብ አለ:: አብዛኛው ትግሬ በየፊናው በነፍስ ወከፍ ለተሳተፈበት ኢትዮጵያን የመናድ፣ ትግሬን የማስገንጠልና አማራ የተባለ ህዝብን የማጥፋት ወያኔያዊ አላማ ዳር መድረስ አሁንም ሆነ ወደፊት ህልውናውና እጣ ፋንታው የተመሰረተበት ጉዳይ አድርጎ ወስዶ በሙሉ አቅሙ የሚተጋበት ጉዳይ ነው::

የፋሺስት ወያኔንና ሻቢያን ተሞክሮና ስኬት ያጤኑ አያሌ የሌሎች ጎሳ ልሂቃኖችም የፈለቁበትን ህዝብ ልብ ከኢትዮጵያዊነቱ የማሸፈትና በሂደትም ይገባናል የሚሉትን ግዛት በማስኮብለል የኢትዮጵያን ውድቀት በሚመኙ ምእብራባዊያን ኢምፔሪያሊስቶች ሞግዚትነት “ለዘላለም ለመግዛት” የበኩላቸውን አፍራሽ ሚና እየተወጡ ይገኛሉ:: ወያኔ ኢትዮጵያን “ክልል” በሚል ስያሜ በቋንቋ ላይ ተመስርቶ በሸነሸናቸው ግዛቶች በመተካት ሃብቷን ለመቦጥቦጥና አንድነቷን ለማዳከም ካስቻሉት ሁኔታዎች ቀዳሚው የከፋፍለህ ግዛው ኮሎኒያሊስት ፖሊሲው የጎሳ ክልሎችን በመፍጠርና ካርታና ባንዲራ አበጅቶ የህጋዊ ግዛትነት እውቅና ከመስጠቱም በተጨማሪ በማህበረሰቦች መሃል የቋንቋ፣ የባህል፣ የታሪክና የስነልቦና ድንበር በመፍጠር “ክልሎቹ” በቀጣይ ወደ ነጻ ሃገርነት የሚያደርጉትን ጉዞ ማመቻቸቱ የጎሳ ልሂቃኖችን የቤት ስራ በአመርቂ መልኩ እያጠናቀቀ የሚገኝ ተግባር እንደመሆኑ መጠን፣ እነኝህ የጎሳ ልሂቃኖች የፋሺስት ወያኔን አፋኝና ጨፍጫፊ ስርዓት ለመታገስ መወሰናቸው ነው::

ላለፉት ሃያ አራት አመታት የጎሳ ልሂቃኖች ትግል በዋነኛነት ያጠነጠነው የፋሺስት ወያኔ የጭቆና አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝቦች መሃከል መሰባሰብንና መተባበርን እንዳያመጣና ተገንጣይ እንቅስቃሴው የተመሰረተበት “የአማራ ሃገር ነጻ ሃገራችንን ወርሮ በቅኝ ግዛትነት ይዞብናል” የሚለው ንድፈ ሃሳብ እንዳይፋለስ፣ ኢትዮጵያዊነትና የአማራ ህዝብ የብሄሮች ተቀዳሚ ጠላት መሆናቸውን ያለመታከት በማስታወስና የነጻነት ትግሉ ህብረ-ብሄራዊ ቅርጽ እንዳይዪዝ በመረባረብ ላይ ነው:: ምንም እንኳን አማራው ሌሎች ነገዶችን የመጨቆንና ነጻ መንግስት ከመመስረት የመከላከል አቅም ቀርቶ የገዛ ህልውናውን የማስቀጠል ብቃቱም አጠያያቂ በሆነበት ደረጃ ላይ ቢደርስም አማራውን በቅኝ ገዢነት ወንጅሎ የጥላቻና የጥቃት ኢላማ ማድረግ ተገንጣይ እንቅስቃሴው የቆመበት የመሰረት ድንጋይ በመሆኑ የጎሳ ልሂቃኖች(በተቃዋሚም ሆነ በደጋፊ ጎራ ያሉት) በቅድመ ወያኔ በነበረው ጥንካሬና ይዘት እንደውም በከፋ መልኩ ተፋፍሞ እንዲቀጥል አድርገዋል::

በቅርቡ የአዲስ አበባን አዲስ ማስተር ፕላን ይፋ መደረግ ተከትሎ የኦነግ ደጋፊዎች የአማራ ተወላጆችን ጭንቅላት ቆርጠው በማንጠልጠል የዳንኪራ ማድመቂያ ያደረጉበትና አማራ “ከሃገራችን” ይውጣ የሚል መፈክር እያስተጋቡ አደባባይ የወጡበት አጋጣሚ ለዚህ ትልቅ ማሳያ ነው:: እንደ ኦነግ ያሉ የጎሳ ብሄርተኝነትን የሚያቀነቅኑ ቡድኖች አባላቶቻቸውን “ዛሬም ሆነ ትላንት የትግላችን ዋነኛ ጠላትና ስጋት ትግሬው ሳይሆን አማራው ነው” በማለት ዘወትር እንደሚያስገነዝቡ የአደባባይ ምስጢር ነው:: አዲሱ ቀለም ቀመስ ትውልድ ለአማራው ህዝብ የተንሻፈፈ አመለካከት ይዞ የተመረተ እንደመሆኑ መጠን ሙሉ በሙሉ ለማለት በሚያስደፍር መልኩ የኢትዮጵያ ብሄርተኝነትንና የአማራውን ነገድ የአንድ ሳንቲም ግልባጮች አድርጎ የሚያቀርብና “በብሄሮች” ጠላትነት የሚመለከት የጎሳ ብሄርተኝነት ደጋፊና አቀንቃኝ ሆኗል:: የኦሮሞ ብሄርተኞችም ሆኑ የሌሎች ጎሳዎች ብሄርተኞች ዛሬም አማራው “በብሄሮች” ሃብት ዋነኛ ተጠቃሚና በዝባዥ መሆኑን ጭምር በድፍረት ይሰብካሉ::

የኦነግ ተከታዮች አማራው “ታሪካዊ ጠላታቸው” በመሆኑ “የአባቶቻቸውን ደም ለመመለስ” አመቺ ቀን እየተጠባበቁ እንደሆነ በአደባባይ ምለው ይገዘታሉ:: በርግጥም የኦሮሞ ብሄርተኞች የተከፈተውን ቀዳዳ ሁሉ በመጠቀም በአማራ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚያደርሱት አሰቃቂ ጭፍጨፋ በቃላቸው የሚገኙ መሆናቸውን ከማሳየቱም በላይ “አመቺው” ቀን እስኪደርስም መጠበቁ ያላስቻላቸው መሆኑን አመላካችና ለአማራውም ነገድ ትልቅ አንቂ ደወል ነው:: በዚህ አይነት አማራው በወያኔ ስርዓት በፖሊሲ ተይዞ ከተከፈተበት የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ እንዲሁም የኢኮኖሚና የስነልቦና ጦርነት ባልተናነሰ በተቃዋሚ ጎራ ያሉ የጎሳ ድርጅቶችና አያሌ ደጋፊዎቻቸው በተገኘው አጋጣሚዎች ሁሉ የሚያሳርፉበት በትር ፋሺስት ወያኔ እንደዛተው ህብረተሰባዊ ሰላምን ፍጹም ነስቶታል:: ምንም እንኳን አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል የሚሸፍነው የሃገራችን ምስኪን ገበሬ ሰላም ወዳድና በኢትዮጵያዊነቱ ጸንቶ መኖርን የሚሻ መሆኑ እሙን ቢሆንም የሶስተኛው አለም ፖለቲካ የሚመራው በልሂቃኖች ፍላጎትና ሾፌርነት (ልሂቅ መር) እንደመሆኑ መጠን በራሱና በሃገሩ እጣፈንታ ላይ የመወሰን ሚናው እምብዛም ነው::

ይህ በመሆኑም ቀለም ቀመስ የሆነው የጎሳ ልሂቅ የራሱን እኩይ አላማ እወክለዋለሁ በሚለው ህብረተሰብ መስዋትነትና የጥፋት መልክተኝነት እያስፈጸመ ይገኛል:: በዚህ አይነት በየትኛውም የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ ማህበረሰቦች ለአማራነት ጽንፈኛ አመለካከት እንዲላበሱ የተደረገ ሲሆን በአማራ ተወላጆች ላይ በቃላት ሊገለጹ የሚያዳግቱ ዘግናኝ ወንጀሎችን ያለመታከት እንዲፈጽሙም የተሳካ ስራ ተሰርቷል:: ዛሬ አማራው በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ዘንድ እንደ አደገኛ አውሬ የሚታይ ጠላት ተደርጓል:: በአማራ ነገድና ነገዱ በሚያቀነቅነው የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት የነጻነት መንፈስ ላይ ጥርስ የነከሱ አለም አቀፍ ጠላቶችና እንደ ወያኔ ያሉ ቅጥረኞቻቸው ጥንስስ የሆነው አማራውንና የኢትዮጵያ ብሄርተኝነትን ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ጎሳዎች የመነጠልና የጥፋት ኢላማ የማስደረግ አላማ ከረጅም ዘመናት ክስረት በኋላ ዛሬ ሙሉ በሙሉ ግቡን መምታቱን ስናምን በከፍተኛ ሃዘን ነው::

የትግራይ ብሄረተኞች እየሰሙ ያደጉት ሀሰተኛ የምድጃ ዳር ታሪክ የሚከተለውን ለአንባቢ ላስተዋውቅ፤
“በዚያ ቀን የሸዋ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ዘረፈው፤ በአካባቢው የነበሩ መንደሮችም በሙሉ ተዘረፉ። እንደርታም እንዳልነበረች ሆነች። በየመንገዱ ትልቅ ትንሽ ህፃን ሳይሉ ሰለቡት። ቀጥሎም የምንሊክ ሰራዊት እንደርታን አወደማት። እንዳልነበረች ሆነች። ብቻ የወንድ ልጅ ይሁን እንጂ የተገኘ ሰው ሁሉ ይገደላል። የእንደርታ ሰዎችም ቢሆኑ ዝም ብለው አልታረዱም። በየቋጥኙና በየጫካው እየተደበቁ የምንሊክን ሰራዊት ሲፋለሙት ነበር። የምንሊክ ሰራዊት የመግደልና የመስለብ ሱስ ያለበት ነው። ሰዎችን በገደለና በሰለበ ቁጥር ይፎክራል። ሌላው ይቅርና በመላ ኢትዮጵያ የተከበረውን የአብርሃ ወአጽብሃ ገዳምም እንዳለ ዘርፈውታልii”። (ምንጭ፤ ገብረ ኪዳን ደስታ “የትግራይ ህዝብና የትምክህተኞች ሴራ ከትላንት እስከ ዛሬ” በሚለው መጽሃፉ ውስጥ ከጠቀሰው “ታሪክ ኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በትግርኛ ቋንቋ ከታተመው በአድዋ ዘመን በነበሩት በደብተራ ፍሰሃጊዮርጊስ ከተጻፈ መጽሃፍ የተጠቀሰ።)

እስቲ ከዚህ በታች የወያኔ ድርጅት የፖለቲካ ፕሮግራም ስለ አድዋ ጦርነትና እሱን ተከትሎ መጣ ስለሚለው የትግራይ መጨቆን ያለውንእንመልከት።
“በ1881 ዓ.ም. ትግራይ እንደገና በሸዋ አማራ ገዢዎች አፈናና ጭቆና ስር ወደቀች። ከባድ ታክስ በትግራይ ህዝብ ላይ ተጣለ። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሆን ተብሎ ካለ ስንቅ የተላኩ የምንሊክ ጦር ወታደሮች የትግራይን መንደሮች ዘረፉት። ባጭር ጊዜ ውስጥ የትግራይ ህዝብ የኢኮኖሚና የማሀበራዊ ሁኔታ በፍጥነት አሽቆለቆለ። ከዚህ በተጨማሪ ሆን ብሎ የትግራይን ህዝብ ቋንቋ ባህልና ታሪክ ለመጫን እርምጃዎች ተወሰዱ። እነዚህ የጭቆና እርምጃዎች የትግሬዎችን ብሄረተኛ ስሜት በመቀስቀስ ኃይለኛ የሆነ ብሄራዊ ቅራኔን ፈጠሩ”። TPLF Political Program adopted at the Second Congress,1983 (ለዝርዝሩ በሁለተኛው የወያኔ ሀርነት ድርጅት ጉባኤ ላይ የጸደቀውን የ1975 ዓ.ም. የፖለቲካ ፕሮግራም ይመልከቱ)

እንግዲህ ይህ በምድጃ ዳር እየተገፋ ሲንከባለል የመጣ የመቶ አርባ አመታት ያላታከተ የጥላቻ ስብከት ክምር ነው የዛሬዎቹን ትግሬዎች በርእዮተ አለም የቀረጸው:

Archives

Copyright and Disclaimer

Copyright © 2010 - 2015 Kefale Alemu

Copyright © [2010]. KAlemu, All Rights Reserved.