እንቁጣጣሽ (አዲስ ዓመት)
መስከረም ሲጠባ፣ አደይ ሲፈነዳ፣
እንኳን ሰው ዘመዱን፣ ይጠይቃል ባዳ።
አበባዬ ሆይ
አበባዬ ሆይ (፪ ጊዜ በ አውራጇ)
ለምለም(፪ ጊዜ በተቀባዮች)
አደይ የብር ሙዳይ፣ኮለል በይ (፪ ጊዜ በ አውራጇ)
አደይ የብር ሙዳይ፣ኮለል በይ (፪ ጊዜ በተቀባዮች)
ባልንጀሮቼ ቁሙ በተራ
እንጨት ሰብሬ ቤት እስክሰራ
እንኩዋን ቤትና የለኝም አጥር
እደጅ አድራለሁ ኮኮብ ስቆጥር
Ethiopian New Year
Leave a Reply
You must be logged in to post a comment.