ሰምና ወርቅ
መች አልቆልኝ ነው የምመጣ፡
ይኽ የስጋ ጣጣ ፡፡
- ሰም›- የስጋ እዳ ተከፍሎ ባለማለቁ መማረር መበሳጨት ፡፡
- ወርቅ‹- የስጋዊ ኑሮ አድካሚ የማይሞላ የማይሳካ ነው፡፡
መንኵስ ይለኛል ሰው ሁሉ ብመነኵስስ ምን አለ ፣
አብሮ የኖረ ሆነናአመልኳሹ እምቢ አለ ፡፡
- ሰም ›- የሚያመነኩሰኝ ቆሞሱ እመቢ አለ አልፈቀደም ፡፡
- ወርቅ›- የተፈጥሮ ባህሪዬ አሸነፈኝ አመሌን መሻሻል አለቻለኩም አቃተኝ ዋሾ ሆንኩ ጠባዬን ለማረም ተሳነኝ ፡፡
መንገድ ስነጓዝ ሥንቅ የለን ፡
እንግባ መንደር ቢያበሉን ፣
ሄዶ አገኘነው ለሥራው ፣
አንድም አልተገኘ ሠው ፡፡
- ሰም ‹- ሰው ሁሉ ሄዷል ተበታትኗል ከቦታው የቀረ የለም ፡፡
- ወርቅ ‹-አንድም ቁምነገረኛ ሰው አልተገኘም ሁሉም ከንቱ ነው ፡፡
መኳንንቱ ሰለጠኑ ፡
የጨገን አገር ለመኑ ፡
እኔ የመፈራው ይህነን ካቡን በላይ መሆኑን ፡፡
- ሰም ›- ከጳጳስ በላይ መሆንን ከአቡን መላቅን መብለጥን አለመመኘት ፡፡
- ወርቅ ‹- እኔም የምፈራው ሞቶ አፈር በገቡ ጊዜ ከመቃብሩ በላይ ያለውን የርብራብ ድንጋይ ነው ፡፡
ሚካኤልና ገብርኤል፡
ብታማልዱኝ ከድንግል ፣
አለ በሆዴ ሚጨንቀኝ
ተጋላ ብታዘልቀኝ ፡፡
- ሰም ‹- ከጠላት አደጋ ብታድነኝ በጨካኝ እጅ ከመውደቅ ብትሰውረኝ ፡፡
- ወርቅ ‹- ተጋድላ ብታዘልቀኝ አማልዳ ከኩነኔ ብታድነኝ በትታደገኝ ፡፡
ማሳለፍማ ታውቃለህ ፣
አትሰጥም እንጂ ከጠላህ ፡፡
- ሰም ‹- ከመጠጥ ከተላህ አትሰጥም ተላህን አታቀምስም ጥነፍጋለህ ፡፡
- ወርቅ‹- ከተቆጣህ ከጠላህ የሥገም ሆነ የነብስ ሐብት አትሰጥም ፡፡
ማሳለፍ እንደ ሞት ነው ፡
አንድም ሰው አይቀረው ፡፡
- ሰም ‹- ሁሉንም አንድ በአንድ ያደርሳል ማሳለፍ ማስተናገድ ያውቃል መደል ይችላል ሰው አይዘልም አያልፍም ፡፡
- ወርቅ ‹- ሞት የሚረሳው ሰው ከቶ አይገኝም ይዋል ይደር እንጂ ከሱ የሚቀር ፈጽሞ የማይሞት አንድም ፍጡር የለም ፡፡
ማታ ማታ ነው መጨነቄ ፣
ወይ ቀን አለማወቄ ፡፡
- ሰም ‹- ሳመሽ ቀን አለማሰቤ በብርሃን አለመዘጋጄቴ ቆጨኝ ፡፡
- ወርቅ ‹- ውርዴት የሚመጣበትን ጊዜ ሞትን ሐብት ማግኛዕለትን ለማወቅ አለመቻሌ የስቸንቀኛል ፡፡
መጣፈጫ እንኳ ቢገድ ፡
ይበላ ነበር ያለ ውድ ፡
ቅመሙ ሁሉ ከዘለቀ ፣
ሁሉ ጨው አለቀ ፡፡
- ሰም ‹- ማጣፈጫው ጨው አለቀ ቅመሙ ተወዴደ መበያው ታጣ ፡፡
- ወርቅ ‹- ጨዋ ሽማግሌ የለም ሁሉም በሞት አለቀ አልተረፈም ፡፡
ምቹ ባይኖረው ካናቱ ፡
እጅግ አንዳይ ጠበቅ ቅናቱ ፤
የወዳጅና የኮርቻ፡
አለመንካቱ ብቻ ፡፡
- ሰም ‹- ከርቻው ከተስማማ አያቆስልም ኤቆረቁርም ሰውነት አይጎዳም ፡፡
- ወርቅ ‹- ወዳጅን አለመንካት አለማስቄም አለማስከፋት ይገባል ፡፡
ምነው ጌታዬ በደልኸኝ ፡
አትፍቸም እንደሁ ሳትመክረኝ ፣
በሰው ፊት ቀጣኸኝ ፡፡
- ሰም ‹- ለብቻየ ሳትመክረኝ ለምን በሰው ፊተ ባደባባይ አዋረድኝ አጋለጥከኝ ፡፡
- ወርቅ‹- አቶ ነጥቶ ተቸግሮ የሰው ፊት ማየት አንገበገበኝ ዐይናቸው አንደሳት ገረፈኝ ፡፡
ምነው ብጠራህ ዝም አልህ ፡
ኃይለ ሥላሴ ብልህ ፡፡
- ሰም ‹- ኃይለ ሥላሴ ብዬ ስጠራህመነው ዝም አለኸኝ አለሰማኸኝም ፡፡
- ወርቅ‹- ን ፡ ነ ፡ ኃ ሥላሴ ብልህ አዋቂ አስተዋይ አርቆ ተመልካች ነህ ፡፡
ምነው ጠላ ጠላ እኔን ፣
ሁሉ ሲጠጣ ጠጁን ፡፡
- ሰም ‹- ምነው ለእኔ ጠላ ብቻ ሌላም መጠጥ ሰጠኝ እንጂ ፡፡
- ወርቅ ‹- ምነው እኔን ጠላኝ ምን በደልሁት ምንስ አስቀየምሁት ፡፡
ምነው አንድ ፋኖስ የላቸው ፣
ኩራዝ ብቻ ቤታቸው ፡፡
- ሰም ‹- በቤተሰባቸው ከኩራዝ በቀር ፋኖስ የላችሁምን ፡፡
- ወርቅ ‹- ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ አጫጭር ናቸው ረዥም የለባቸውም ፡፡
ምነው ዝም አለኝ እገዜር ፣
እየጠራሁ ሳጥር ፡፡
- ሰም ‹- አጥር እያጠ ርሁ እየጮኽኩ ብጣራ አልሰማም አለኝ ገሸሽ አደረገኝ ፡፡
- ወርቅ ‹-ሳጥር ሣጣጥር ስጮሕ ሳለክስ ያምላክ ረድኤት ምነው እራቀኝ ፡፡
ምንም በደል ሳኖራት ፡
ሰው አማሽ ብለው ሰደቧት ፡፡
- ሰም ‹- አነካኪ በጥባጭ አላኳሽ ነች አንዱን ካንዱ ታጣላለች ፡፡
- ወርቅ‹- ሰው ታሚያለሽ ስም ታተፊለሽ እያሉ ወሩባታል ፡፡
ምን ነገረችሽ ባልንጀራሽ ፣
አዝኜ አዝኜ ብላሽ ፡፡
- ሰም ‹- አዝኘ አዝኘ ብላ በልንጀራሽ ደጋግማ ሰትተይቅሽ ምነው ዝም ያልሽ ፡፡
- ወርቅ ‹- አዝኘ አዝኘ ከንቱ ሆነኩ መናቀረሁ ጸጸቴ ልቅሶዬ ዋጋ አጣ ፡፡
ምን ወጥ ይበሏል ያተመን፡
ሥጋ ደዌ ከሆነ ፣
ዳኑ አሉ ሁሉም የታመሙ ፡
በሥጋና በደሙ ፡፡
- ሰም‹- የሥጋ መብል ካልተስማማ ህመም ካመታ ከሱ የተሻለ ሌላ ምን ይበላል ፡፡
- ወርቅ ‹- ሥጋ አምላክ በሚገባ ካልተቀበሉት ደዌ ሥጋ ደዌ ነብስ መጣል ፡፡
ሞታለች ተብሎ እኅቴ
አይለቀስ ከቤቴ ፣
በዘፈን ነው በከበሮ ፡
መች እንድህ ነበር ልጅ ድሮ ፡፡
- ሰም ‹- በጥንት ዘመን ለጅ ሲድሩ በዘፈን በደስታ ሌት ተቀን በመቸፈር ነበር ፡፡
- ወርቅ ‹- የቀድሞ ጊዜ ልጆች ለወላጆቻቸው ታዛዞች ነበሩ ፡፡
ሞት ዕቃየ ነው ብሎ ፤
ወሰደው አሉ በቶሎ ፣
ሌላውስ ይቅር ቢሻው
ዐይኑ እንኳን አሳስቶት በተወው ፡፡
- ሰም ‹- ለአይኑ እንኳ ተሳትቶ ባልወሰደው በተወው ፡፡
- ወርቅ ›- ልዑል መኰንን ሞት አይኑ አሳስቶት አራርቶት አሳዝኖት በህጻንነቱ ባልቀጨው ፡፡
መች አልቆልኝ ነው የምመጣ፡
ይኽ የስጋ ጣጣ ፡፡
- ሰም›- የስጋ እዳ ተከፍሎ ባለማለቁ መማረር መበሳጨት ፡፡
- ወርቅ‹- የስጋዊ ኑሮ አድካሚ የማይሞላ የማይሳካ ነው፡፡
መንኵስ ይለኛል ሰው ሁሉ ብመነኵስስ ምን አለ ፣
አብሮ የኖረ ሆነናአመልኳሹ እምቢ አለ ፡፡
- ሰም ›- የሚያመነኩሰኝ ቆሞሱ እመቢ አለ አልፈቀደም ፡፡
- ወርቅ›- የተፈጥሮ ባህሪዬ አሸነፈኝ አመሌን መሻሻል አለቻለኩም አቃተኝ ዋሾ ሆንኩ ጠባዬን ለማረም ተሳነኝ ፡፡
መንገድ ስነጓዝ ሥንቅ የለን ፡
እንግባ መንደር ቢያበሉን ፣
ሄዶ አገኘነው ለሥራው ፣
አንድም አልተገኘ ሠው ፡፡
- ሰም ‹- ሰው ሁሉ ሄዷል ተበታትኗል ከቦታው የቀረ የለም ፡፡
- ወርቅ ‹-አንድም ቁምነገረኛ ሰው አልተገኘም ሁሉም ከንቱ ነው ፡፡
4/ መኳንንቱ ሰለጠኑ ፡
የጨገን አገር ለመኑ ፡
እኔ የመፈራው ይህነን ካቡን በላይ መሆኑን ፡፡
ሰም ›- ከጳጳስ በላይ መሆንን ከአቡን መላቅን መብለጥን አለመመኘት ፡፡
ወርቅ ‹- እኔም የምፈራው ሞቶ አፈር በገቡ ጊዜ ከመቃብሩ በላይ ያለውን የርብራብ ድንጋይ ነው ፡፡
5/ ሚካኤልና ገብርኤል፡
ብታማልዱኝ ከድንግል ፣
አለ በሆዴ ሚጨንቀኝ
ተጋላ ብታዘልቀኝ ፡፡
ሰም ‹- ከጠላት አደጋ ብታድነኝ በጨካኝ እጅ ከመውደቅ ብትሰውረኝ ፡፡
ወርቅ ‹- ተጋድላ ብታዘልቀኝ አማልዳ ከኩነኔ ብታድነኝ በትታደገኝ ፡፡
6/ ማሳለፍማ ታውቃለህ ፣
አትሰጥም እንጂ ከጠላህ ፡፡
ሰም ‹- ከመጠጥ ከተላህ አትሰጥም ተላህን አታቀምስም ጥነፍጋለህ ፡፡
ወርቅ‹- ከተቆጣህ ከጠላህ የሥገም ሆነ የነብስ ሐብት አትሰጥም ፡፡
7/ ማሳለፍ እንደ ሞት ነው ፡
አንድም ሰው አይቀረው ፡፡
ሰም ‹- ሁሉንም አንድ በአንድ ያደርሳል ማሳለፍ ማስተናገድ ያውቃል መደል ይችላል ሰው አይዘልም አያልፍም ፡፡
ወርቅ ‹- ሞት የሚረሳው ሰው ከቶ አይገኝም ይዋል ይደር እንጂ ከሱ የሚቀር ፈጽሞ የማይሞት አንድም ፍጡር የለም ፡፡
8/ ማታ ማታ ነው መጨነቄ ፣
ወይ ቀን አለማወቄ ፡፡
ሰም ‹- ሳመሽ ቀን አለማሰቤ በብርሃን አለመዘጋጄቴ ቆጨኝ ፡፡
ወርቅ ‹- ውርዴት የሚመጣበትን ጊዜ ሞትን ሐብት ማግኛዕለትን ለማወቅ አለመቻሌ የስቸንቀኛል ፡፡
9/ መጣፈጫ እንኳ ቢገድ ፡
ይበላ ነበር ያለ ውድ ፡
ቅመሙ ሁሉ ከዘለቀ ፣
ሁሉ ጨው አለቀ ፡፡
ሰም ‹- ማጣፈጫው ጨው አለቀ ቅመሙ ተወዴደ መበያው ታጣ ፡፡
ወርቅ ‹- ጨዋ ሽማግሌ የለም ሁሉም በሞት አለቀ አልተረፈም ፡፡
10/ ምቹ ባይኖረው ካናቱ ፡
እጅግ አንዳይ ጠበቅ ቅናቱ ፤
የወዳጅና የኮርቻ፡
አለመንካቱ ብቻ ፡፡
ሰም ‹- ከርቻው ከተስማማ አያቆስልም ኤቆረቁርም ሰውነት አይጎዳም ፡፡
ወርቅ ‹- ወዳጅን አለመንካት አለማስቄም አለማስከፋት ይገባል ፡፡
11/ምነው ጌታዬ በደልኸኝ ፡
አትፍቸም እንደሁ ሳትመክረኝ ፣
በሰው ፊት ቀጣኸኝ ፡፡
ሰም ‹- ለብቻየ ሳትመክረኝ ለምን በሰው ፊተ ባደባባይ አዋረድኝ አጋለጥከኝ ፡፡
ወርቅ‹- አቶ ነጥቶ ተቸግሮ የሰው ፊት ማየት አንገበገበኝ ዐይናቸው አንደሳት ገረፈኝ ፡፡
12/ ምነው ብጠራህ ዝም አልህ ፡
ኃይለ ሥላሴ ብልህ ፡፡
ሰም ‹- ኃይለ ሥላሴ ብዬ ስጠራህመነው ዝም አለኸኝ አለሰማኸኝም ፡፡
ወርቅ‹- ን ፡ ነ ፡ ኃ ሥላሴ ብልህ አዋቂ አስተዋይ አርቆ ተመልካች ነህ ፡፡
13/ ምነው ጠላ ጠላ እኔን ፣
ሁሉ ሲጠጣ ጠጁን ፡፡
ሰም ‹- ምነው ለእኔ ጠላ ብቻ ሌላም መጠጥ ሰጠኝ እንጂ ፡፡
ወርቅ ‹- ምነው እኔን ጠላኝ ምን በደልሁት ምንስ አስቀየምሁት ፡፡
14/ ምነው አንድ ፋኖስ የላቸው ፣
ኩራዝ ብቻ ቤታቸው ፡፡
ሰም ‹- በቤተሰባቸው ከኩራዝ በቀር ፋኖስ የላችሁምን ፡፡
ወርቅ ‹- ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ አጫጭር ናቸው ረዥም የለባቸውም ፡፡
15/ ምነው ዝም አለኝ እገዜር ፣
እየጠራሁ ሳጥር ፡፡
ሰም ‹- አጥር እያጠ ርሁ እየጮኽኩ ብጣራ አልሰማም አለኝ ገሸሽ አደረገኝ ፡፡
ወርቅ ‹-ሳጥር ሣጣጥር ስጮሕ ሳለክስ ያምላክ ረድኤት ምነው እራቀኝ ፡፡
16/ ምንም በደል ሳኖራት ፡
ሰው አማሽ ብለው ሰደቧት ፡፡
ሰም ‹- አነካኪ በጥባጭ አላኳሽ ነች አንዱን ካንዱ ታጣላለች ፡፡
ወርቅ‹- ሰው ታሚያለሽ ስም ታተፊለሽ እያሉ ወሩባታል ፡፡
17/ ምን ነገረችሽ ባልንጀራሽ ፣
አዝኜ አዝኜ ብላሽ ፡፡
`ሰም ‹- አዝኘ አዝኘ ብላ በልንጀራሽ ደጋግማ ሰትተይቅሽ ምነው ዝም ያልሽ ፡፡
ወርቅ ‹- አዝኘ አዝኘ ከንቱ ሆነኩ መናቀረሁ ጸጸቴ ልቅሶዬ ዋጋ አጣ ፡፡
18/ ምን ወጥ ይበሏል ያተመን፡
ሥጋ ደዌ ከሆነ ፣
ዳኑ አሉ ሁሉም የታመሙ ፡
በሥጋና በደሙ ፡፡
ሰም‹- የሥጋ መብል ካልተስማማ ህመም ካመታ ከሱ የተሻለ ሌላ ምን ይበላል ፡፡
ወርቅ ‹- ሥጋ አምላክ በሚገባ ካልተቀበሉት ደዌ ሥጋ ደዌ ነብስ መጣል ፡፡
19/ሞታለች ተብሎ እኅቴ
አይለቀስ ከቤቴ ፣
በዘፈን ነው በከበሮ ፡
መች እንድህ ነበር ልጅ ድሮ ፡፡
ሰም ‹- በጥንት ዘመን ለጅ ሲድሩ በዘፈን በደስታ ሌት ተቀን በመቸፈር ነበር ፡፡
ወርቅ ‹- የቀድሞ ጊዜ ልጆች ለወላጆቻቸው ታዛዞች ነበሩ ፡፡
21/ ሞት ዕቃየ ነው ብሎ ፤
ወሰደው አሉ በቶሎ ፣
ሌላውስ ይቅር ቢሻው
ዐይኑ እንኳን አሳስቶት በተወው ፡፡
ሰም ‹- ለአይኑ እንኳ ተሳትቶ ባልወሰደው በተወው ፡፡
ወርቅ ›- ልዑል መኰንን ሞት አይኑ አሳስቶት አራርቶት አሳዝኖት በህጻንነቱ ባልቀጨው ፡፡
1/ መች አልቆልኝ ነው የምመጣ፡
ይኽ የስጋ ጣጣ ፡፡
ሰም›- የስጋ እዳ ተከፍሎ ባለማለቁ መማረር መበሳጨት ፡፡
ወርቅ‹- የስጋዊ ኑሮ አድካሚ የማይሞላ የማይሳካ ነው፡፡
2/ መንኵስ ይለኛል ሰው ሁሉ ብመነኵስስ ምን አለ ፣
አብሮ የኖረ ሆነናአመልኳሹ እምቢ አለ ፡፡
ሰም ›- የሚያመነኩሰኝ ቆሞሱ እመቢ አለ አልፈቀደም ፡፡
ወርቅ›- የተፈጥሮ ባህሪዬ አሸነፈኝ አመሌን መሻሻል አለቻለኩም አቃተኝ ዋሾ ሆንኩ ጠባዬን ለማረም ተሳነኝ ፡፡
3/ መንገድ ስነጓዝ ሥንቅ የለን ፡
እንግባ መንደር ቢያበሉን ፣
ሄዶ አገኘነው ለሥራው ፣
አንድም አልተገኘ ሠው ፡፡
ሰም ‹- ሰው ሁሉ ሄዷል ተበታትኗል ከቦታው የቀረ የለም ፡፡
ወርቅ ‹-አንድም ቁምነገረኛ ሰው አልተገኘም ሁሉም ከንቱ ነው ፡፡

xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx

ምእራፍ አንድ
1/ ሁለት አሽከሮች ነበሩኝ
አንዱ ደስታ ከደኝ
መከራ ብቻ ቀርቶኛል
ስህድ ይከተለኛል፡፡
ሰም/መከራ የተባለው ሎሌ ይከተለኛል አይለየኝም አብሮኝ ነዋሪ ነው፡፡
ወርቅ/ ሀብት ስላጠሁ በችግር እኖራለሁ፡፡
2/ ሁለት ጎደኞች ሆነን፡
እመጠጥ ቤት ገብተን ፡
አሱ ፡ይጠጣል ዐረቄን
እኔም ለጠላ አልቦዝን፡፡
ሰም/ ጠላ ለመጠጣት ቸል አልልም አልስንፍም፡፡
ወርቅ/ እኔም ለጠላኝ አልቦዝንም ላልወደደኝ የምዘነጋ አይደለሁም፡
ቂሜን ተበቃይ ነኝ ለጠላቴ አልታለልም፡፡
3/ ሁሉም ተደበላለቀ ፡
ያጥንት የነበረው አለቀ፡፡
ሰም/ ፊት የነበረው ተደበላለቀ ምንም አልቀር አልተርፈም፡
በጭራሽ አልቃል ፡፡
ወርቅ/ ያ፡ጥንት የነበረው ወግ ልማድ ሥርዐትና ባህል ተርሳ ፡
ተዘነጋ፡፡
4/ ሰው ሁሉ ገብቶ አገሩን ፡
አህህናኔ ቀርን ፡፡
እህህ የኔ ጎደኛ፡
ቀን አይለየኝ ሌትም ስኛ፡፡
ሰም/ እህ የሚለው ጎደኛዪ ሁል ጊዜ አይለየኝም ጣት ማታ
ካጠገቤ አይታጣም ፡፡
ወርቅ/ ዘወትር ከማሰብና ከመተከዝ እህህ ከማለት ተለይቼ አላውቅም፡፡
5/ ለስራ እንካ ቅባቱ
ውድ እኮነው በውነቱ፡
መልካም አገዛዝ የገዙ
ተፈሪ ነዋ በብዙ፡፡
ሰም/ መልካም ገብያ የገበዩ በደህና ዋጋ የገዙ እርስወ ነዋት፡፡
ወርቅ/ አገርዋን በመልካም አድርገው አስፋፍተው አደላድለው፡
የገዙ ንጉስ ተፈሪ ነወት፡፡
1/ ለባላንጣዎች ዘንቦላቸው ፣
አምሮላቸዋል መከራቸው፣
ለእኛም ደግሞ ዘንቦ አማረ፡
ደምናም ሆኖ አልቀረ፡፡
ሰም፡- አዝመራቸው ሆኗል ፣ሰብሉ አምሯል፤ ፍሬው አስደስቷል፡፡
ወርቅ፡- መከራ ስቃያቸውን በሚገባ ተቀብለዋል ይበጅ ያድርግ ነው፡፡
ሰም፡- ደመናው አንዣቦ ተረግርጎ ዘለቀረም ዝናም ጣለ፡፡
ወርቅ፡- ደም መናም ሆኖ አልቀረ ደማችንን ተወጣን ተበቀልን ተጠቅተን እንዳው በከንቱ አልቀረንም ዳኝነት አገኘን፡፡
2/ ኃይለኛ ሴት ለምትቆጣ፣
ምነው መካሪ ባል ታጣ፡፡
ሰም፡- መካሪ ሽማግሌ አስታራቂ አይጥፋ አይታጣ፡፡
ወርቅ፡- ገስፆ መክሮ የሚያኖር ባል ባይተጣ ባይጠፋ ደግ ነበር፡፡
3/ ለወልድ አብነት አለው፡
ገድሎ ማዳኑን አየነው፡፡
ሰም፡- ወልድ ከሞት የሚያድን መድኃኒት አለው፡፡
ወርቅ፡- ወልድ አብን ያየ እኔን አየ እንዳለው ከአብ ጋራ እኩልነት አለው ፡፡
አልነገርሽኝም ወይ ባላባት ነይ ብለሽ
እንግዲያ ምነዋ ከዚህ አገር የለሽ
Leave a Reply
You must be logged in to post a comment.