በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ
ሰም |
ወርቅ |
|
ሞጣ ቀራኒዮ በሚባለው ሃገር ውስጥ ስጉአዝ ምንም በሬ (ከብት) ሳላይ መጣሁ:: አካባቢዉም አልታረሰም |
ሞጣ ቀራኒዮ በሚባለው ሃገር ውስጥ ስጉአዝ ብዙ ሰው ተገሎ (ሞቶ) በሬሳ ላይ እየተረማመድኩ መጣሁ። ህዝቡን የትግሬው ዮሃንስ ጨፍጭፎታል ማለት ነው |

Leave a Reply
You must be logged in to post a comment.