በየወሩ የሚከበሩ በአላት
በየወሩ የሚከበሩ በአላት
1.ልደታ፤ ራጉኤል፤ ኤልያስ፤ በርተሎሚዎስ
2.ታዲዮስ ሐዋርያ፤ እዮብ ጻዲቅ ፤ አቤል
3. በዓታ፤ ነአኩቶለአብ፤ ፋኑኤል፤ ዜና ማርቆስ፤ አባ ሊባኖስ
4. ዩሐንስ ወልደ ነጎድጏድ እንድርያስ አብርሐ ወአጽብሐ አባ መልከጻዲቅ
5. ገብረመንፈስቅዱስ፤ ዼጥሮስወዻውሎስ
6. ኢየሱስ፤ ቁስቓም፤ ማርያም መግደላዊት፤ አርሴማ
7. ሥላሴ፤ ኢያቂም፤ አትናቲዎስ፤ ዲዮስቆሮስ
8. አርባእቱ እንስሳ፤ አባኪሮስ
9. እስትንፋሰ ክርስቶስ፤ ቶማስ ዘመርአስ
10. መስቀለ እየሱስ፤ ፂዲንያ ማርያም፤ ተቀፀልጽጌ
11. ቅዱስያሬድ፤ ቅድስት ሃና፤ አቡነ ሐራ ድንግል ፋሲለደስ
12. ቅዱስ ሚካኤል፤ ማቲዎስ፤ ቅዱስ ላሊበላ፤ ዩሐንስ
አፈወርቅ፤ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ፤ ድሚጥሮስ
13. እግዚአብሔር አብ፤ ሩፋኤል፤ አቡነ ዘርአብሩክ
14. አቡነ አረጋዊ ገ/ክርስቶስ
15. ሕፃን ቂርቆስ ሰማኸት፤ ናትናኤል ሐዋርያ፤ ኤፍራም ሶርያዊ
16. ኪዳነ ምህረት፤ ቅድስት እየሉጣ
17. ቅዱስ እስጢፋኖስ፤ አባ ገሪማ
18. ፊሊዾስ ሐዋርያ፤ ሰበር አፅሙ ለጊዮርጊስ
19. ቅዱስ ገብርኤል
20. ሐንፀተ ቤተ/ክ፤ ዩሐንስ ሐፂር፤ ኤልሳ ነብይ
21. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፤ ዕዝራ ሱቱኤል
22. ቅዱስ ዑራኤል፤ ሉቃስ፤ ደቀስዮስ
23. ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማእት
24. ተክለሐይማኖት፤ ክርስቶስ ሰምራ፤ ሙሴጸሊም አባጎርጎርዮስ 24ቱ ካህናተ ሰማይ
25. ቅዱስ መርቆርዮስ
26. ዮሴፍ የእመቤታችን ጠባቂ፤ አቡነ ሐብተማርያም
27. መድኃኒዓለም፤ አባ መባጽዮን
28. አማኑኤል፤ አብርሃም፤ ይሳሐቅ፤ ያዕቆብ
29. በዓለ ወልድ፤ ተፈፃሜ ሰማዕት ዼጥሮስ
30. መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ፤ ማርቆስ ወንጌላዊ
ከእዚህ ከተዘረዘሩት ውጪ ሌሎችም ድርብ በአላት አሉ
† የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው። ምሳ 10 ፤ 7
† የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለአለም ይኖራል ። መዝ
111(112) ፤ 7
† “ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን?” (1ኛ
ቆሮ 6:2).
† የፃድቃን ዘር ግን ይድናል ምሳ 11:21
† ጎለመስኩ አረጀሁም ፃድቅ ሲጣል ዘሩም እህል ሲለምነ
አላየሁም ሁልግዜ ይራራል ያበድርማል ዘሩም በበረከት
ይኖራል መዝ 36:25
† “ስማዕታት የዚችን አለም ጣዕም በዕውነት ናቋ ፤
ደማችውንም ስለእግዚአብሔር አፈሰሱ ፤ ስለመንግስተ
ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ።”
††† የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም
ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን †††